ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓለ ንግስ
Felege Hiwot Saint Gabriel Monastery 10 Howarth Ave,, Scarboroughበስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! “እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ” ሉቃስ 1፡9 አገልግሎት ከሌሊቱ2፡00 am ይጀምራል | ቅዳሜ ሐምሌ 19/2017 ዓ.ም (Saturday July 26/2025) የታላቁ ሊቀ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓለ ንግስ ቅዳሜ ሐምሌ 19/2017


